RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Saturday
Nov 22nd
Home arrow News arrow የድሬዳዋ ዞን የቅንጅት ጽ/ቤት በፖሊስ ኮሚሽን ላይ ክስ መሠረ
የድሬዳዋ ዞን የቅንጅት ጽ/ቤት በፖሊስ ኮሚሽን ላይ ክስ መሠረ Print E-mail
Friday, 23 May 2008

      የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድሬዳዋ ዞን ጽ/ቤት በድሬዳዋ ጊዜአዊ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ላይ ሰሞኑን ክስ መመሥረቱን ከድሬዳዋ የደረሱን የመረጃ ምንጮች አመለከቱ፡፡

 

      ጽ/ቤት በፖሊስ ኮሚሽን ላይ ክስ ሊመሠረት የቻለው በሕጋዊ መንገድ የዕለት ተዕለት ተግባሩን በማከናወን ላይ በነበረበት ወቅት ያለ አንዳች ምክንያት ፖሊሶች ጽ/ቤቱን በመዝጋት እንዲከፍቱት በተደጋጋሚ ቢጠየቁም ፈቃደኝነት ባለማሳየታቸው መሆኑን የመረጃ ምንጮች አክለው አስረድተዋል፡፡

      የዞኑ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክሲ ፓርቲ ጽ/ቤት ቀደም ሲል ጽ/ቤቱ መዘጋቱ አግባብ ያለ መሆኑን በመግለፅ በአስቸኳይ እንዲከፈት ለድሬዳዋ ጊዜአዊ አስተዳደር ለፍትሕ፣ ለፀጥታና ለሕግ ጉዳዮች ቢሮ አመልክቶ ተገቢ መልስ እንዳልተሠጠው ከመረጃ ምንጮች ለማወቅ ተችለል፡፡

      ጽ/ቤቱ ባሁኑ ወቅት አምሥት የሠነድ ማስረጃዎችና አራት የሰው ምሥክሮች ለፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን ተከሣሽ ለግንቦት 15 ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም መልሱን ይዞ እንዲቀርብ መጥሪያ የተላኩለት መሆኑንም የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡






Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving