RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Saturday
Nov 22nd
Home arrow News arrow በደቡብ ጎንደር አንድ የቅንጅት አባል ተገደለ
በደቡብ ጎንደር አንድ የቅንጅት አባል ተገደለ Print E-mail
Thursday, 24 July 2008

     በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ ወረታ ከተማ ውስጥ መልካሙ ክንድ አለም  የተባለ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አባል ሐምሌ 1ዐ ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም ተገደለ፡፡

 

     ይህን 21 ዓመት ዕድሜ የነበረውን ወጣት ሕይወት ያጠፉ ነፍሰ ገዳዮች እየተዝናኑ ሲሄዱ ህብረተሰቡ ለፖሊስ ቢጠቁሙም ፖሊሶች ግለሰቦቹን ለመያዝ ፈቃደኛ ሳይሆኑ እንደ ቀሩ ለማወቅ ተችሏል፡፡

     ወጣት መልካሙ በምርጫ 97 በወረታ ከተማ በታዛቢነት ተመድቦ የገዥው ፓርቲ አገልጋዮች ምርጫውን እንዳያጭበረብሩ ከፍተኛ ትግል ማድረጉ ታውቋል፡፡

     የወጣት መልካሙ የቀብር ሥነሥርዓት በደቡብ ጎንደር በፋርጣ ወረዳ በምንዳጎ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን ሐምሌ 11 ቀን 2ዐዐዐ ዓ.ም ተፈፅሟል፡፡






Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving