RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Tuesday
Jan 06th
Home arrow News arrow ዜጎች መሬታቸውን መቀማታቸው ተሰማ
ዜጎች መሬታቸውን መቀማታቸው ተሰማ Print E-mail
Monday, 06 October 2008
     በመተከል ዞን በፓዌ ልዩ ወረዳ ውስጥ ንፁሐን ዜጎች በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት ብቻ የእርሻ መሬታቸውን መቀማታቸው ሰሞኑን ተሰማ፡፡     በዚህም መሠረት አድማሱ ቦራ በመንደር 5 የቀጣና 2፤ ጌታሁን አመኑ በመንደር 5 የአልሙ ከተማ፤ ታገለ እምቢያለ የመንደር 4፤ ሰይድ መሐመድ የመንደር 7፤ መሰለ ታደገ የመንደር 5 ነዋሪዎች የእርሻ መሬታቸውን ተቀምተው ባሁኑ ወቅት ከነቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ችግር ላይ ወድቀው እንደሚገኙ ታውቋል፡፡    በተመሣሣይ ሁኔታ ቢልልኝ አረጋ፤ ጌትነት መለሰ፤ ሰፈነ መኳንንት፤ ግርማ ታአምራት፤ ይልቃል ዓለሙ፤ ሀብታሙ ማሩ፤ ታአምሩ ይማም፤ መሐመድ ቢላል ሰይድ መሐመድ የተባሉ የመንደር 4 ነዋሪዎች መሬታቸውን ተቀምተው ባሁኑ ወቅት ለችግር መዳረጋቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡    እንዲሁም ሼህ መሐመድ ዘዋገ የመንደር 7፤ ጌታው ይታፈሩ በመንደር 7 የቀጣና 1፤ ካሣዬ ዘነበ በመንደር 7 የቀጣና 1፤ አጋጨው አምታታው በመንደር 17 የቀጣና 1፤ ደህንነት ሙጩ በመንደር 16 የቀጣና 1ና ጥሩዬ መሠለ በመንደር 24 የቀጣና 2 ነዋሪዎች የእርሻ መሬታቸውን በአገዛዙ አካላት ተቀምተዋል፡፡




Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 

Useful Resources


Other top stories


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving