RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Tuesday
Jan 06th
Home arrow News arrow ለአባ ታጠቅ መታሰቢያ - ወንድወሰን ሰብስቤ
ለአባ ታጠቅ መታሰቢያ - ወንድወሰን ሰብስቤ Print E-mail
Saturday, 08 November 2008
 አፄ ቲዎድሮስ መቅደላ አፋፍ ላይ ጩህት በረከተየወንዱን አላውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ  እንዴት ሞተ ይባል አንበሳ ሲተኛ  እጅ አልሰጥም ያለው ለሀገር ቀበኛ  የምንትዋብ ጀግና ፅጉራም ደገኛ

ለአባ ታጠቅ መታሰቢያ

  

  አልሰማም እናቱ ተይዛ መጋኛ  ቀስቅሱት ይነሳ የአንድነት ዘበኛየገብርዬ ማለፍ ቲዎድሮስን ገባውገብርዬን አቶ ነው ሽጉጡን የጠጣውህልሙ ብዙ ነበር ለሀገር  ያቀደውየመቅደላ አንበሳ እጅ አልሰጥም ያአለው   ሽጉጥ መጠጣቱን ከመን ተማረው   ሀገሩን ሊያአድን ፅፅት ቢገባው   አንበሳ ክርን እንጂ ምርኮ አያውቀው   ለሀገሩ ክብር በኩራት ጠጣውአባታጠቅ ካሳ የአፍሪካ አንበሳእንዴት ዝም ይባላል ስሙ ሳይነሳታሪክ ይወቅሰናል እሱን ብንረሳ   ሳይገሉ ጎፈሬ ሳያጣሩ ወሬ   ተፈጥሮ እያየነው ሰው መሰሉ አውሬ   የወንድ ያለህ ስትል ኢትዮጲያ ህገሬ   መጠላለፍ ትቶ መነሳት ነው ዛሬመቅደላ ላይ ውጡ ወንዱን ቀስቅሱትክንዱን ያሳያቸው ውንድ የታየበትየቲዎድሮስ ሀገር ወንድ ወንድ ትሽተት  ቲዎድሮስ ይነሳ መድፉን ይመልከተው  ገብርዬም ይነሳ ካሳን ይከተለው  ያአንድነቱን ገመድ ዳግም ይጀምረው  ካሳ ከጀመረው ቀና ይላል ዳኘው  ቲዎድሮስ ጀምሮ የጨረሰ እሱ ነውተነስተህ አሳያቸው አስተሳሰሩን መቶ አመት አለፈው ብል በላው ልጡን እስቲ መላ በለን የብል ማጥፊይውን  ዘርህ ኢትዮጲያ ትውልድህ ጎንደር  ተለያይቶ አያውቅም የኢትዮጲያ ዘር  የቲዎድሮስ ሀገር እንዴት ትታሰር  ተነስ ጀግናው ሁላ ፈሪን አሸብር  ተነሳ አትተኛ ዛሬን አትደር   ነፃ ሳትወጣ  የአባ ታጠቅ ምድርብሉን ግደልና ቃል ኪዳን ጠብቅየእድሜ መጨረሻ ዘመኑ ሳያልቅየተነቃነቀ አይቀርም ሳይወልቅደርቡሽና ባንዳን እንተናነቅያአባ ታጠቅ ታሪክ እንዲህ ይጠበቅጠላትን እናጥፋ ይመታ ድባቅችግር መከራችን  ዘመኑ ይለቅ   ወንድወሰን ሰብስቤCoventry2008




Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 

Useful Resources


Other top stories


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving