RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Sunday
Aug 01st
Home arrow News arrow የሙስሊሞችና የክርስቲያኖች ግጭት
የሙስሊሞችና የክርስቲያኖች ግጭት Print E-mail
Monday, 23 February 2009

 

የሙስሊሞችና የክርስቲያኖች ግጭት ፤ ፓልቶክ ደርሶ መልስ






Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (1)Add Comment
...
written by mitiku, February 25, 2009
ሰላም ጤና ለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ
የሙስሊሞችና የክርስቲያኖች ግጭት፡ ፓልቶክ ደርሶ መልስ” የግል አሰተያት በ ፕሮፌሰር ጌታቸው፡ ኃይሌ፡ የሚደነቅ ነው። ዘሮት፡ይብዛ፡ጥሩ ጅምር ነው ። ነገር ግን ጥቂት ስህተቶች፡ ይገኙበታል፡ እኔም፡ በጥየቄ እና ትንተና ያስፈልጋል በሚል መልክ አቀርበዋለወ።አረብነት እና እስልምና የትየለሌ፡ ናቸው ።ወራሪነት የ አረብ እንጂ፡ የ እስልምና፡አይደለም ለዚህም ፡ነው ፡በዜግነትላይ የ ተመሰረተ መስጊድ የሌለው ።ለማንኛውም፡ ነገሮችን፡ በቅንነት እንመልከት።
ሙስሊም፡ የሆነ፡ለስግደት የሚበቃ አረብጘማወቅ እንዳለበት ይህም አንድነትን እደመሰረተለት?ስለሀጅ ጉዞ፤ታሪክ፡ይመልከቱ።
ስም ማውጣት የግል ምርጫ ፡ እንጂ የ ሀይማኖቱ፡ እዳልሆነ
ያእስልምና ትምህርት በየቖንቐው እደሚተሮገም
የሴቶች አለባብስ የሀይማኖቱ ህግ እደሆነ
ቀሳውሰቶች፡ወ ይም፡ ሸህ የሚለብሱት፡ ልብስ የኢትዮጵየዊ እዳልሆነ
ግእዝ/አማርኛ በሌላ ብሄረሰብ ያደረገው ግፊትና ጭቆናከአረብኛው ጋር ሲወዳደር?
በአሁኑ ወቅት የ ክርስቲያኖች አለባበስ የ ባህል፡ ወይስ መጤ ?
የ አለም፡ ሙ ሰሊም፡ ውስጥ 20% አረቦች እደሆኑ
መጀመሪያ እስልምናን የተቀበለች ሀገር አቢሲኒያ/የዛሬ ኢትዮጵየ እደሆነች
የደቡብ ኢትዮጵየህዝብ ምን እምነት ነበራቸው?
ተቻችሎ መኖር ከ እውነት ጋር እና ከ እውቀት ጋር የ ኢት ዮጰ ያ ችግር ሀይማኖት እና ፖለቲካ አይደሉም !! ሁላችንም ቅንነት ይጎለናል፡ፈጣ ሪን ዘንግተናል፡ችግራችንን፡በቅደም ተከተል፡ማየት፡አልቻልንም።


Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 

Useful Resources


Other top stories


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving