RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Saturday
Nov 22nd
Home arrow News arrow ወያኔ 463 ሚሊዮን በላይ ማፈሱ ተገለጠ
ወያኔ 463 ሚሊዮን በላይ ማፈሱ ተገለጠ Print E-mail
Monday, 04 August 2008

የወያኔ ሥርዓተ-አገዛዝ ከ11 ድርጅቶች ሽያጭ ከብር 463 ሚሊዮን በላይ ማፈሱ ተገለጠ፡፡

     የኢትዮጵያን ሕዝብ የፖለቲካ ሥልጣን በጠብመንጃ ኃይል ቀምቶ በብሔራዊ ኤኮኖሚያችን አዛዥና ናዛዥ የሆነው የወያኔ ሥርዓተ-አገዛዝ በቅርቡ ከ11 ድርጅቶች ሽያጭ ከብር 463 ሚሊዮን በላይ ማፈሱን አንድ ምስጢራዊ ሰነድ ሰሞኑን ገለጠ፡፡

 

     እንደ ምሥጢራዊ ሰነዱ አገላለፅ ለሽያጭ ቀርበው የተቸበቸቡ ድርጅቶች 1. ድሬዳዋ ራስ ሆቴል ቁጥር አንድ 2 ድሬዳዋ ራስ ሆቴል ቁጥር ሁለት 3 ሐረር ራስ ሆቴል 4. ባሌ ጎባ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል 5. ኮልፌ የቤት ዕቃዎች ፋብሪካ 6. ዐባይ የቴክኒክና ንግድ አክስዮን ማህበር 7. አልኪን ሪዝን አክስዮን ማህበር 8.ኢካፊኮ አክሲዮን ማህበር 9. የኢትዮጵያ ብረታ ብረት ፋብሪካ 1ዐ. አቃቂ ብረታብረት ፋብሪካ እና 11. የኢትዮጵያ ቅመማ ቅመም ፋብሪካ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡

     ከእነዚህ ሌላ 18 ድርጅቶች ለሽያጭ ቀርበው ገዥ አጥተው መቆማቸውን ምስጢራዊ ሰነዱ ይፋ አድርጓል፡፡

     በጠቅላላው በ11 ድርጅቶች ሽያጭ የወያኔ ሥርዓተ-አገዛዝ ብር 463671965.2 መሰብሰቡ ታውቋል፡፡






Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving