RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Thursday
Aug 28th
Home arrow News arrow ኢሳያስ አፈወርቂ 86 አባሎች ያቀፈ “ሓይሊ -ዕማም” ...
ኢሳያስ አፈወርቂ 86 አባሎች ያቀፈ “ሓይሊ -ዕማም” ... Print E-mail
Thursday, 26 June 2008

Any Eritrean tried to cross border faces immediate execution

ኢሳያስ አፈወርቂ 86 አባሎች ያቀፈ “ሓይሊ -ዕማም” (ተልእኮ) በመባል የተሰየመ አዲስ የነብሰ-ገዳዮች ወታደራዊ ጓድ ማደራጀቱን ታወቀ።


 

 

      አገር ጥለዉ ለመኮብለል ሲሞክሩ ድምበር ላይ የሚያዙት የኤርትራ ወጣቶች ፍርሃት ዉስጥ የከተተተዉ “ሓይሊ-ዕማም” የተባለዉ በኢሳያስ  አፈወርቂ የሚታዘዘዉ አዲስ የነብሰ-ገዳይ ልዩ ስኳድ ከሁለት ሳምንት በፊት (በፈረንጅ አቆጠጠር ጁን 16- 2008) አምስት የኤርትራ ወጣቶች ድምበር ተሻግረዉ ወደ ሱዳን ለመኮብለል ሲሞክሩ ተይዘዉ  በቅጸበት ወደዚሁ ልዩ ስኳድ ዘንድ ተወስደዉ የተረሸኑ መሆናቸዉንና፤  “አስማሪኖ.ካም” የተባለዉ የኤርትራዊያን የህዋ-ሰሌዳ (ኢንተርኔት) ገለጸ። 

     ከላይ በተጠቀሰዉ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከጥዋቱ በ5፡00 ሰዓት አካባቢ፡ አምስቱ ወጣት ኤርትራዊያን  ወደ ሱዳን ለመኮብለል እተሻገሩ እንዳሉ “ግርማይካ” በተባለዉ አካባቢ ከተያዙ ከሰባትት ሰዓት ቆይታ በሗላ “ሞስዳፕ” በተባለ ቦታ ተረሽነዋል።

ይህ “ሓይሊ ዕማም”  የተባለዉ ልዩ ጓድ ከኢሳያስ ጋር በቀጥታ ከአስመራ ልዩ ግንኙነት አለዉ።። ይህ ቡድን 86 አባላት አቅፎ በሦስት ንኡስ ክፍል የተከፈለ ነዉ። ከእንግዲህ ወዲህ ማንኛዉም ሰዉ አገር ጥሎ ለመኮብለል ከተያዘ ወደ እዚህኛዉ ልዩ የረሻኝ ቡድን ተልኮ ቅጽበታዊ እርምጃ ስለሚወሰድበት ወላጆች በፍርሃት ተዉጠዋል።/-/

    ጌታቸዉ ረዳ






Reddit!Del.icio.us!Facebook!Slashdot!Netscape!Technorati!StumbleUpon!Newsvine!Furl!Yahoo!Ma.gnolia!Free social bookmarking plugins and extensions for Joomla! websites! title=
Comments (0)Add Comment

Write comment
quote
bold
italicize
underline
strike
url
image
quote
quote
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley
Smiley

security code
Write the displayed characters


busy
 


Other top stories


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving