RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Thursday
Aug 21st
Home arrow News
News
ለትግሬዎቹ “ባዳ“ ለኤርትራዎቹ ግን ቤት “ለእንግዳ” Print E-mail
Monday, 30 June 2008

     ኢትዮጵያ ለትግሬዎቹ “ባዳ“ ለኤርትራዎቹ ግን ቤት “ለእንግዳ”

  ( ጌታቸዉ ረዳ)

      (ሳን ሆዘ -ካሊፎርኒያ)

ዛሬስ ዕረፍት ልዉሰድና እስቲ አዕምሮየን እረፍት ልስጠዉ እልና፤ በጎን፤ ሌላ ዕረፍት የ ማይሰጠን ጉድ በየደቂቃዉ ከዚህም ከዚያም  እየጎረፈ አላሳርፍ ሲለኝና ወደ መከረኛዎቹ ወደ እናንተዉ ለመጮህ ሚድያ ዉስጥ እገባለሁ።

ለነገሩ ዛሬ ይህ ዜና ስጽፍ እሁድ ነዉና በፈጣሪ ትዛዝ ማረፍ ነበረብኝ። በደምቡ መሰረት ማለት ነዉ። ወያኔዎቹ ሚድያና ተቃዋሚ ነን ከሚሉት ሜዲያዎቹ አንዳነዶቹን ልጎብኝና እስኪ እንደሰዉ አንድ ቀንም  ቢሆን  ከማንምበብ ልረፍ ብየ ነበር። አልሆነም።

 
ሳምንታዊ ዜና (ሰኔ 21 ቀን 2000 ዓ.ም) Print E-mail
Monday, 30 June 2008

 

ሳምንታዊ ዜና (ሰኔ 21 ቀን 2000 ዓ.ም)

 
<< Start < Prev 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 Next > End >>

Results 109 - 120 of 715


Other top stories


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving