RSS 2.0 Email us: webmaster@mahder.com

Ethiopia: Mahder.com -Ultimate Ethiopian News and Information Portal

Friday
Nov 21st
Home arrow News
News
”የህወሐት ታጋዮች በሰባት ጥይት ድብድበዉ ጫካ ወስደዉ ጣሉኝ Print E-mail
Saturday, 13 September 2008
የትግራይ ድያቆናትንና የቀሳዉስት ዕምባ
(ለማስታወሻዎ)
የህወሐት ታጋዮች በሰባት ጥይት ድብድበዉ ጫካ ወስደዉ ጣሉኝ”

(ምንጭ፦ ኢትኦጵ መጽሄት- ቅጽ 2 ቁጥር 016 መስከረም 1993 ዓ.ም)
( ጌታቸዉ ረዳ)
( ሳን ሆዘ ካሊፎርኒያ )

ይህ ታሪክ ኣማርኛ ለማያነቡ የትግርኛ ተናጋሪዎች ተርጉሜ መሳ ለመሳ ሰሞኑን በዚህ የህዋ ሰሌዳ ቀርቧል። ሃቅን አድበስብሶ ለጊዜዉ በመሸፋፈን ዜጎችን ያስለቀሱ ወንጀለኞችን ባንዳንድ አድረባዮችና ጅላጅል ተቃዋሚዎች ሽፋን ሰጪነት፤የህወሐት አመራር ወንጀለኞች የህዝብ ኣሳቢዎች እንደነበሩና ዛሬም ነጻ ያወጡናል ብለዉ በየራድዮናቸዉና በህዋ-ሰሌዳቸዉ አጉል ቅስቀሳ ሲያደርጉላቸዉ ብንታዘብም ፡ እዉነት ተሸፋፍኖ አይቀርምና፤ ሰሚ አጥተዉ ፤ የሚጮህላቸዉ ዜጋ ፍለጋ ለዓመታት የደም ዕምባ ላፈሰሱት የወያኔ አመራር ሰለባዎች ደግሞ በኛ በኩል በዚህ ዓምድ ዕምባቸዉና እሮሮአቸዉ ለሕዝብ እናስተጋባለን። ፈራጁ ታሪክ እና በዓይን የሚታይ ጥቃት እንጂ “ዘመን የለገሳቸዉ ግራ ተጋብተዉ የዋሁን ማህበረ ሰብ ግራ የሚያጋቡ አፈጮሌ ባለ ራዲዮኖችና የህዋ -ሰሌዳ ባለቤቶች ” አይደሉም።
 
The Meaning and Practical Implications of Corruption- a Small Bible for Ethiopians - Amharic Print E-mail
Friday, 12 September 2008
የሙስና ትርጉም፤ ተዛማጅ ክስተቶቹናበአገርና በሕዝብ ላይ የሚያስከትላቸው ጠንቆች፤On the Menaing and Practical Implication of Corruption – a Contribution for Amharic Readers
ፕሮፌሰር ሰይድ ሀሠን፤ መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ
The Meaning and Practical Implications of Corruption- a Small Bible for Ethiopians - Amharic (pdf) 

 

 

 

 
<< Start < Prev 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 Next > End >>

Results 121 - 132 of 880


Quick Jump

Ethio Date & Time

ዛሬ ቀኑ:

Calendar Converter




Daylight Saving